Tender Detail

Tender Details

  • Company ራስ ሆቴል
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115521202
  • Website
  • Deadline30 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-30 00:00:00
  • Categories Vehicle , Used Items

ራስ ሆቴል ሰሌዳ ቁጥር 3-40147 ታታ መሃከለኛ (mid) አውቶቡስ ያገለገለና በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ መኪናን ሽያጭ ማከናወን ይፈልጋል።

ራስ ሆቴል


 

ያገለገለ ተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ራስ ሆቴል

 

የሰሌዳ ቁጥር 3-40147 ታታ መሃከለኛ (mid) አውቶቡስ ያገለገለና በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ መኪናን ሽያጭ ማከናወን ይፈልጋል፣ ተሽከርካሪውን ራስ ሆቴል ተገኝቶ መመልከት ይቻላል።

ስለዚህ የተጠቀሰውን ተሽከርካሪ መግዛት የሚፈልጉ ግለሰቦች/ነጋዴዎች ስለጨረታው በዝርዝር የሚያስረዳውን የጨረታ ሰነድ ከሆቴሉ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር አሥረኛው /10/ የሥራ ቀን ላይ ከቀኑ 6፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ይታሸጋል። 8፡00 ላይ ይከፈታል።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0912 10 74 13 / 0115521202 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ራስ ሆቴል ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ራስ ሆቴል

 

Save Tender