በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጅማ ገነቲ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ አላቂ የቢሮ እቃዎችን፤ ቋሚ እቃዎችን፤ የህንፃ መሳሪያዎችን፤ የኤሌከትሮኒከስ እቃዎችን ና የደምብ ልብሶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጅማ ገነቲ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጅማ ገነቲ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ አላቂ የቢሮ እቃዎችን፤ ቋሚ እቃዎችን፤ የህንፃ መሳሪያዎችን፤ የኤሌከትሮኒከስ እቃዎችን ና የደምብ ልብሶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
1. በዚህ ስራ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር መከፈላቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
2. ከገ/ጽ/ቤት የአቅራብነት የምስክር ወረቀት እና ተጫማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆናቸውን የምስከር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. የጨረታውን ሰነድ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በጅማ ገነቲ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር.2 የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) ከፍለው ጨረታው ከወጣበት ቀን ነሐሴ 15|12|2017 ዓ.ም ተከታታይ 15 የስራ ቀናት መካከል በየቀኑ ከ2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች የተጫረቱበትን የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ 30,000/ ሰላሳ ሺ ህ ብር/ በCBE በባንክ በተረጋገጠ CPO ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ኦሪጅናልና ኮፕ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
5. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
6. የሚያቀርቡትን, የዋጋ ሰነድ ጨረታ ከወጣበት ቀን 15/12/ 2017 ዓ.ም እስከ መስከረም 5/1/2018 ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ በሆሮ ድሩ ወለጋ ዞን በጅማ ገነቲወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 11 ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
7. ጨረታው መስከረም 5/1/2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 4፡30በጅማ ገነቲ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር \ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
8. ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ በራሳቸው ወጪ እቃውን የሚያቀርቡት በጅማ ገነቲ ወረዳ ሐረቶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ድረስ ይሆናል፡፡
9. በሰነዱ ላይ የተጠቀሰው የእቃው ብዛት (Quantity) 20% ለመቀነስም ሆነ ለመጨመርመስሪያቤቱ ሙሉ መብት አለው፡፡
10.መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-10 42 09 2/09-17854572/09-20415163
በሆሮ ጉዱሩ ወስጋ ዞን የጅማ ገነቲ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
