የኢትዮጵያ የጉዞ ወኪሎች ማህበር ከሐምሌ 1/2016 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ያለውን ገቢና ወጪ ሂሳብ ሠርቶ፣ ኦዲት አድርጎ የሚያስረክብ የታወቀ ባለሙያ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የጉዞ ወኪሎች ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የጉዞ ወኪሎች ማህበር ከሐምሌ 1/2016 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ያለውን ገቢና ወጪ ሂሳብ ሠርቶ፣ ኦዲት አድርጎ የሚያስረክብ የታወቀ ባለሙያ ይፈልጋል፡፡ ከላይ የተጠቀሰውን የሂሳብ ሥራና ኦዲት የሚሠራ ባለሙያ የሚሠራበትን ዋጋና የማስረከቢያ ጊዜ በመጥቀስ፣ ጨረታውን ለማህበሩ ጽ/ቤት በ5 ቀን ውስጥ ማቅረብ ይችላል፡፡
አድራሻ፦ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማህበር ኮንፌዴሬሽን 8ኛፎቅ የቢሮ ቁጥር -816
ስልክ ቁጥር፡- 0910224449/0115504966
የኢትዮጵያ የጉዞ ወኪሎች ማህበር
