Tender Detail

Tender Details

  • Company የሻሸመኔ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት
  • Address ሻሸመኔ፣ ኦሮሚያ:ኢትዮጲያ, Phone: 0462113001
  • Website
  • Deadline05 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid Security30,000.00
  • opening date2025-09-05 00:00:00
  • Categories Energy, Power And Electricity

የሻሸመኔ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለነጌሌ ቦረና ሰብስቴሽን የ33 ኪሎ ቮልት ብሬከሮች ማስቀመጫ ቤት ማስፋፊያ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

የሻሸመኔ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEU-SR/NCB/001/2018

የሻሸመኔ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለነጌሌ ቦረና ሰብስቴሽን የ33 ኪሎ ቮልት ብሬከሮች ማስቀመጫ ቤት ማስፋፊያ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች:-

1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ /NAT/ ተመዝጋቢ፣ በኮንስትራክሽን ግዥ ድረ-ገፅ (http://www.ppa. gov.et) ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፤

2. ደረጃ አምስት (5) እና ከዛ በላይ የግንባታ ተቋራጭ /BC & GC/ ያለው ሆኖ በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው አንድ የመልካም ሥራ አፈፃፀም፤ የክፍያ ሰርተፊኬት እና ውል ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፤

3. ከዚህ በፊት ከድርጅታችን ጋር ሥራ ሰርተው በወቅቱ ያላስረከቡ ኮንትራከተሮች በዚህ ጨረታ መወዳደር አይችሉም፤

4. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያላቸው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችሉ፤

5. የጨረታ ሠነዱን ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሻሸመኔ ከተማ ብሔራዊ ሎተሪ ፊት ለፊት በሚገኘው ህንፃ፣ ሻሸመኔ ሪጅን ኤሌከትሪከ አገልግሎት ሰፕላይ ቼይን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፣ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203 በመቅረብ ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር400.00 /አራት መቶ ብር/ በመከፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፤

6. ለጨረታው ማስከበሪያ ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው፤

7. የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦሪጅናል በማለት እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በመቅረብ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፤

8. ጨረታው ነሐሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ላይ ይከፈታል፤

9. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

10. ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልከ ቁጥር (046) 2113001) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፤

11. ለሥነ-ምግባር ደንቦች ለመገዛት የቃል ኪዳን ሰነድ /ቅጽ/ በመፈረም ከቴከኒካል ሰነድ ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

የሻሸመኔ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት

 

Save Tender