በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዋሳ ቱላ ክ/ከተማ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ግዥ ባቀዱት መሰረት ለክ/ከተማ በሥሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከሎት 01/2018 ዓ.ም እስከ ሎት 06-2019 ዓ.ም ያሉትን ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዋሳ ቱላ ክ/ከተማ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ

ስለዚህ የሚገዙ ዕቃዎች፡-
- ስቴሽነሪ ሎት 01-2018
- የጽዳት ዕቃ ሎት 02-2018
- የሞተር መለዋወጫ ዕቃ ሎት 03-2018
- የቢሮ ዕቃ ወይም ፈርኒቸር ሎት 04-2018
- የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ሎት 05-2018
- ሞተር ሳይክል ሎት 06 - 2018
በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ፡፡
- በሥራ ዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጨማሪ ዕሴት ታክስ ቫት /VAT/ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ ማስከበሪያ 10,000 /አስር ሺህ ብር ብቻ/ በባንክ የተረጋገጠ የተመሰከረ /CPO/ ሰ.ፒ.ኦ ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሰነዱ በሀዋሳ ቱላ ክ/ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት ይቻላል።
- ጨረታ ሰነዱ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ አንድ ኦርጅናልና 2 ፎቶ ኮፒ ፋይናንሻል በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሥራ ቀናት ከሀዋሳ ቱላ ክ/ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 ግዥና ንብረት ሥራ ሂደት ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 5፡30 በቢሮ ቁጥር 5 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜ፣ እሑድ ወይም በበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር 0916413290/0935912597/0916864736
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዋሳ ቱላ ክ/ከተማ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት