Tender Detail

Tender Details


የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ/ም ለት/ቤቱ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎችን፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የዕቃ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ/ም ለት/ቤቱ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎችን፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች በጨረታው ላይ ለመወዳደር የሚችሉት

  • በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
  • ተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆነ
  • የዘመኑን ግብር የከፈለ
  • ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘውን ሰነድ የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ቢሮ ቁጥር 12 በግንባር በመገኘት የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ማስከበሪያ ለእያንዳንዳቸው ለሁሉም ሎቶች ብር 3000 /ሶስት ሺ ብር/ ሲሆን ለ ሎት 7 6313 (ቋሚ እቃ) ግን ብር 5000 (አምስት ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • አሸናፊው ተጫራች የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  • ተጫራቾች ለሚጫረቱበት እቃዎች ናሙና / ሳንፕል/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች የመሸጫ ዋጋውን እና ፎቶ ኮፒውን በተለያዩ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ አዘጋጅቶ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰአት ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 12 ውስጥ በግንባር በመገኘት ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  • ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 12 ውስጥ የሚከፈት ሲሆን 11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈበትን እቃ ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ውስጥ ድረስ በአካል በመቅረብ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  • ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡- ለአነስተኛ እና ጥቃቅን መመሪያው በሚፈቅደው መሰረት በሚፈቀድላቸው ዘርፍ ብቻ እንዲሳተፉ እናበረታታለን፡፡

አድራሻ- አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 3 አማኑኤል ቤተከርስቲያን አጠገብ ወደ ሰባተኛ በሚወስደው መንገድ 50 ሜትር ላይ ይገኛል፡፡

ስልክ ቁጥር 011-2-77-56-09/10 011-8-68-53-56

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

 

Save Tender