Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
  • Address ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15ኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-38-98
  • Websitehttp://www.ethiopianelectricutility.gov.et/
  • Deadline29 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Securityበየሎቱ የተለያየ
  • opening date2025-08-29 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Computer Laptop And Accessories

ተቋማችን ስፔሻል የፕሌይ ውድ (sepecial plywood) እና የተለያየ ዓይነት ቶነር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢኤስ/ፍሩግ-ግጨ/001/2018

ተቋማችን ስፔሻል የፕሌይ ውድ (sepecial plywood) እና የተለያየ ዓይነት ቶነር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት

የእቃው አይነት

ብዛት

ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

1

ስፔሻል ፕሌይ ውድ (5epecial Plywood 2.44mx1.22mx18mm)

10,000

 

400,000.00

ነሐሴ 27 ቀን 2017ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

 

ነሐሴ 27 ቀን 2017ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

 

2

የተለያየ ዓይነት ቶነር

 

350,000.00

ነሐሴ 28 ቀን 2017ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

ነሐሴ 28 ቀን 2017ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

 

1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ፣ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

2. ተጫራቾቾ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ከፍል በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመስስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ፡፡

3. አድራሻ: ሜከሲኮ ንብ ባንከ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ፍሊትና ፋሲሊቲ

ግዥ ክፍል ስልክ ቁጥር 011-126-66-05/011-156-01-48

4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና <ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY በሚል መሆን ይኖርበታል፤

5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይእስከ ተጠቀሰው ቀን ሰዓት እና አድራሻ : ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

6. ጨረታው ከላይ በተጠቀለው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወደም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባደገኙም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

 

 

Save Tender