Tender Detail

Tender Details


በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወርሃ የካቲት ቅድመ አንደኛ አንደኛ/መካ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወርሃ የካቲት ቅድመ አንደኛ አንደኛ/ መካ/ደ/ት/ቤት


 1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወርሃ የካቲት ቅድመ አንደኛ አንደኛ/መካ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1. የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣

2. አላቂ የቢሮ እቃዎች የፅህፈት መሳሪያዎች፣

3. ልዩ ልዩ የህትመት ግብአቶች

4. አላቂ የትምህርት እቃዎች፣

5. አላቂ የፅዳት ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ እቃዎች፣

6. ልዩ ልዩ አላቂ እቃዎች፣

7. የፈጠራ ስራ ዕቃ መግዣ!

8. ለህንፃ ቁሳቁስና ለተገጣጣዎች እድሳት እና ጥገና፣

9. ለፕላንት ማሽነሪ እና መሳሪያ መግዣ፣

10. ለህንፃ ቁሳቁስና ለተገጣጣሚዎች መግዣ፣

11. አላቂ የህክምና እቃዎች፣

 

በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ ለሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

1, በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

 

2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለዚህም ማቅረብ የሚችሉ፣

 

3. የተጨማሪ ዕሴት (ታከስ) ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

 

4. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

 

5. ዋጋው ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፣ ባይሆን ለሚፈጠረዉ ክፍተት ሃላፊነቱን ነጋዴው እንደሚወስድ እናሳውቃለን፡፡

 

6. ጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ጠቅላላ ዋጋ 2,000.00 በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO)የማቅረብ የሚችል፡፡

 

7.የጨረታ ሰነዱን በአጠቃላይ 400 ብር የማይመለስ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በወርሃ የካቲት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ትቤት ቢሮ በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

 

8.ተጫራች የሚጫረቱበትን ዕቃ ናሙና ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡

 

9.የጨረታ ሰነዱን ኮፒና ኦርጅናል ብሎ በመለየት በተለያየ ፖስታ አሽገው ሲያመጡ ሲፒአውን(CPO) እና ተያያዥ መረጃዎችን ደግሞ የጨረታውን ሰነድ ኮፒ ባለበት ፖስታ ውስጥ በማስገባት እና በአንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣ በተጨማሪም የሚያቀርቡትን እቃ ዋጋ ከነቫቱ መሙላት አለባችሁ፡፡

 

10.ተጫራች የሚጫረትበትን ዋጋ በዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ ዘ፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በፋይናንስ ቢሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

11 የጨረታ ሳጥኑ ማስታወቂያ ከወጣበት በıoኛው ቀን ዘ፡00 ሰዓት ተዘግቶ በክኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ የከኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ይከፈታል፡፡

 

12.የጨረታ አሸናፊ ጠቅላላ ዋጋ 10% ዋስትና ማስያዝ አለበት፡፡

 

13.ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለተጨማሪ መረጃ – አድራሻችን

 

ቄራ በርታ ኮንስትራክሽን ከፍ ብሎ ወደ ቂርቆስ መሄጃ መንገድ ላይ፡፡

 

በላንቻ በኮንኮርድ ገባ ብሎ ወረዳ 4 ጽ/ቤት አለፍ ብሎ በስተግራ ባለው አስፓልት መንገድ ወደ ቄራ መውጫ ላይ ይገኛል፡፡

 

011 4 16 35 63/011 4 70 37 95/ 011 4 70 37 89

 

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወርሃ የካቲት ቅድመ አንደኛ አንደኛ/ መካ/ደ/ት/ቤት

 


 

 

Save Tender