በልደታ ክፍለ ከተማ መካኒሳ አካባቢ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደርጃ ት/ቤ የፋይናንስ ቢሮ የ2018 በጀት አመት ቋሚ እቃ ፤ አላቂ የቢሮ እቃ፤ የጽዳት እቃ፤ የሰራተኛ ደንብ ልብስና የሥራ ልብስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
መከኒሳ አካባቢ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በልደታ ክፍለ ከተማ መካኒሳ አካባቢ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደርጃ ት/ቤ የፋይናንስ ቢሮ የ2018 በጀት አመት ቋሚ እቃ ፤ አላቂ የቢሮ እቃ፤ የጽዳት እቃ፤ የሰራተኛ ደንብ ልብስና የሥራ ልብስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ተጫራቾች ከተ.ቁ 1-8 የተዘረዘሩትን ሊያሟሉ ይገባቸዋል፡፡
1. ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ከሆኑ
2. የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ባዘጋጀው የእቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚህም የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
3. የግብር መክፈያ/Tin no/እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
4. ተጫራቾች የሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ
ለቋሚ እቃ...........13,500 ብር
አላቂ የቢሮ እቃ ና አላቂ የትምህርት እቃ.......6,030 ብር
የጽዳት እቃ...........6,000 ብር
የሰራተኛ ደንብ ልብስ...........6,500 ብር
በባንክ በተመሰከረ (c.p.o)ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
5. ተጫራቾች ዝርዝር ስፔስፍኬሽን የያዘውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር /ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለıo ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት በመካኒሣ አካባቢ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይኖርባችኋል።
6. ጨረታው በዘኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት በት/ቤቱ በጨረታ መክፈቻ ቦታ ላይ በግልጽ ይከፈታል፡
7. ጨረታ አሸናፊ ለመልካም አፈጻፀም/ውል ማስከበሪያ ያሸነፈውን የጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- መካኒሣ የሚገኝው አረቄ ፋብርካ ከፍ ብሎ የቀድሞው ጃንጥላ ፋብርካ አጠገብ
ስልክ ቁጥር፡- 0113691634/33
መካኒሳ አካባቢ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከስኛ ደረጃ ት/ቤት
