የለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር
የለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሎት 1 - የደንብ ልብስ፣ ሎት 2 - የዕህፈት ዕቃዎች፣ ሎት 3 - የዕዳት ዕቃዎች፣ ሎት 4 - የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፥ ሎት 5 - የፈርኒቸር ዕቃዎች፡ ሎት 6 - የህትመት ዕቃዎች፣ ሎት 7 - የድንኳንና ዲኮር መሰል ዕቃዎች ኪራይ፣ ሎት 8 - የመስተንግዶ አገልግሎት፣ ሎት 9 - የትራንስፖርት አገልግሎት /የህዝብ ማመላለሻ/ የጭነት መኪና፣ ሎት 10 - የኤሌክትሮኒከስ ጥገና፣ ሎት 11 - የፈርኒቸር ጥገና፣ ሎት 12 -የግብርና ዕቃዎች፣ ሎት 12 - የሠራተኞች ካፍቴሪያል ሎት 13 - የመኪና ጎማ፣ ሎት 14 - የልብስ ስፌት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ፡-
1, በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፤ ከሃገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ፡ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ) የንግድ ስም ምዝገባ /ምስከር ወረቀት/፤ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና በንግድ ሥራ ፈቃድ በጀርባው ያለውን የሥራ ዘርፍ የተግለፀበትን ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።
2 በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡበትን የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና የሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ያካተተ እና የቀረበው ነጠላ ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታከስ /NAT/ ጨምሮ መሆኑን መግለጫ መስጠት አለባቸው።
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO/ ማቅረብ የሚችሉ።
4. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 ብር /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በለሚ ኩራ ከ/ከተማ ወረዳ 02 ፋ/ጽ/ቤት ሶስተኛ ፎቅ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግዥ ከፍል መግዛት ይችላሉ።
5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለየ አንደ አንዱ ሎት፣ ሎት 1 - የደንብ ልብስ 3.000.00 (ሶስት ሺህ ብር ብቻ)፣ ሎት 2 -የፅህፈት ዕቃዎች 4,000.00 (አራት ሺህ ብር ብቻ)፣ ሎት 3 - የዕዳት ዕቃዎች 5.000.00 (አምስት ሺህ ብር ብቻ)፣ ሎት 4 - አሌከትሮኒክስ 10,000.00 (አስር ሺህ ብርብቻ)፤ ሎት 5 -የፈርኒቸር ዕቃዎች 5.000.00 (አምስት ሺህ ብር)፣ ሎት 6 - የህትመት ዕቃዎች 2,500.00 (ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ)፣ ሎት 7 - የድንኳንና ዲኮር መሰል 3,000 (ሶስት ሺህ ብር ብቻ)፣ ሎት 8 - የመስተንግዶ አገልግሎት 4,000.00 (አራት ሺህ ብር ብቻ)፣ ሎት 9 - የትራንስፖርት አገልግሎት የህዝብ መመለለሻ 2,500 (ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ) የጭነት 2,000.00 (ሁለት ሺህ ብር ብቻ)፣ ሎት 10 - የጥገና የኤሌከትሮኒከስ 1,500.00 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር)፣ የፈርኒቸር ጥገና 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) ሎት 11-የግብርና ዕቃዎች 1,000.00 ሎት 12 -የሰራተኞች ካፍቴሪያል 10,000(አስር ሺህ ብር ብቻ)፣ ሎት 13 - የመኪና ጎማ 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር ብቻ) ፣ሎት 14-3,000.00 (ሶስት ሺ ብር በቻ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ ማስያዝ አለባቸው።
6. ተጫራቾች በየአንዳንዱ ዕታ የሚጫረቱበትን ዋጋ ዝርዝር በመግለፅ በታሸገ ኤንቨስ ማህተም እና በዋጋ ማቅረቢያው ዝርዝር ላይ ዝርዝሩን የሞላው ኃላፊ በየአንዳንዱ ዋጋ በተሞላበት የጨረታ ሰነድ ላይ በየገጹ በመፈረም ለዚህ ተብሎ የተዘጋጀውን የጨረታ ሳጥን ውስጥ አሪጅናልና ኮፒ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7.ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ዋጋ ማቅረቢያ ሲያቀርቡ አሪጅናል ደረጃውን የጠበቀና ናሙናውን በለሚ ኩራ ከ/ከተማ ወረዳ 02 ፋ/ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ማስረከብ አለባቸው። .
8. ተጫራቾች ያሸነፏቸውን ዕቃዎች ተወዳድረው ካሸነፉ በኋላ ከናሙና ምንም ለውጥ ሳያደርጉ በራሳቸው ወጪ ጭነው የማቅረብና ደረጃውን ያልጠበቀ ዕቃ ከሆነ መልሰው ትከከለኛ'ውን በቀረበው ናሙና መሰረት የማምጣት ግዴታ አለባቸው።
9. ጨረታው የሚዘጋበት በ10ኛው ቀን 11፡3ዐ ሰዓት ላይ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ ዐ2 ፋይናንስ ጽ/ቤት ጨረታው ከወጣበት 11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ይሆናል።
10. የጨረታው አሸናፈዎች ማሸናፋቸው በጽሁፍ የሚገለጽላቸው ሲሆን ለጨረታው አፈፃፀም ውል ማስከበሪያ ለአሸነፉበት ዕቃ ዋጋ 10% በማስያዝና ውል የመዋዋል ግዴታ አለባቸው።
11. ናሙና የሚያስፈልጉ እቃዎችን በተባለበት ቀን ውስጥ ማስረከብ አለባችሁ፡፡
12. ከፍያው የሚፈፀመው ለሚያቀርቡት ዕቃ ሙሉ በሙሉ ለፋ/ጽ/ቤት ንብረት ከፍል ሲያስረከቡና
የቀረበው ዕቃ በናሙና መሰረት በጥራቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው።
13. በጨረታ ሰነዱ ላይ የዋጋ ስርዝ ድልዝ እና ጽ/ቤቱ የሰጠውን እስፔስፊኬሽን መሰረዝ የለበትም።
14 . የጨረታ ማስረከቢያና የውል ማስከበሪያ ደብዳቤ የምታጽፉ ጥቃቅንና አነስተኛ አቅራቢዎች የተሰማራችሁበትን የንግድ ስራ መስክ (ዘርፍ/ የሚገልጽ ደብዳቤ መቅረብ አለበት።
15. ዋስትና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች አሸናፊው ለı አመት የሚቆይ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባችኋል።
16. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ቢበዛ ለ60 ቀናት ብቻ ነው።
17. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ ስትመልሱ ሙሉ አድራሻችሁን በተሰጠው የመጫረቻ ሰነድ ላይበትክክል መሙላት ይኖርባችኋል።
18. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:- +251-1-18-66-80-57 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ። ከሀያት ወደ ጣፎ ሚወስደው መንገድ ብርሀን ባንከ ያለበት ህንጻ/3ኛ ፎቅ አከባቢው ልዩ ቦታ ክብርዳማና
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋይናንስ ጽ/ቤት
