Tender Detail

Tender Details

  • Company Fnot Social and Psychological Charitable Organization (ፍኖት ማኅበረሰባዊና ሥነ-ልቡናዊ የምክክር የበጎ አድራጎት ድርጅት)
  • Address 4 kilo, Ginfile Afqra Bldg 3rd floor, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0983 97 95 99
  • Websitehttps://fnot.org/
  • Deadline19 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-19 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ፍኖት ማኅበረሰባዊና ሥነ-ልቡናዊ የምክክር የበጎ አድራጎት ድርጅት የድርጅቱን ሒሳብ ከ2017 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት 3 (ሶስት) ዓመታት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

Fnot Social and Psychological Charitable Organization (ፍኖት ማኅበረሰባዊና ሥነ-ልቡናዊ የምክክር የበጎ አድራጎት ድርጅት)


 

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ፍኖት ማኅበረሰባዊና ሥነ-ልቡናዊ የምክክር የበጎ አድራጎት ድርጅት በኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ በምዝገባና ፈቃድ ቁጥር 4683 ህጋዊ ሰውነት የተሰጠው ሀገር በቀል እና ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ነው።

በመሆኑም የድርጅቱን ሒሳብ ከ2017 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት 3 (ሶስት) ዓመታት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ስለሚፈልግ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ፤ የቫት ተመዝጋቢ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የግብር መለያ ቁጥር፤ የኦዲተር የሥራ ፈቃድና የዘመኑን ግብር መከፈሉን የሚያሳይ መረጃ የሚያቀርብ ለስራው የሚያስፈልገውን ክፍያ እንዲሁም ስራውን ሰርቶ የሚያስረክብበትን ቀን ማካተት ይጠበቅበታል፡፡ እነዚህን የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ከ3፡00 እስከ 6:00 ሰዓት እና ከ8፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ግንፍሌ አፍቅራ ህንጻ 4ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 4-104 የተሟላ መረጃችሁንና የመወዳደሪያ ሰነዳችሁን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በአካል በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ 0983 97 95 99 / 0967 00 00 77 ወይም በኢሜይል info@fnot.org መጠየቅ ይችላሉ።

 

ፍኖት ማኅበረሰባዊና ሥነ-ልቡናዊ የምክክር የበጎ አድራጎት ድርጅት

 

Save Tender