Tender Detail

Tender Details

  • Company ዮሎጊያ ኮንስትራክሽ አክሲዮን ማህበር
  • Address ከሰባተኛ ወደ አውቶቢስ ተራ በሚወስደው ዋና መንገድ በስተቀኝ ባለው የአክሲዮን ማህበሩ ህንጻ ሰባተኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251910854237
  • Website
  • Deadline23 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-25 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን ዮሎጊያ ኮንስትራክሽ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በማወዳደር ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ አመታት የማህበሩን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።

ዮሎጊያ ኮንስትራክሽ አክሲዮን ማህበር


 

የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ዮሎጊያ ኮንስትራክሽ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በማወዳደር ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ አመታት የማህበሩን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።

ስለሆነም-

  1. የኦዲት ሥራ ለመሥራት የሚያስችል የሙያ ፍቃድ እና የሞያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
  2. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለውና ማቅረብ የሚችል፤
  3. የግብር ክፋይ እና የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፤
  4. ከዚህ ቀደም አክሲዮን ማህበራትን ኦዲት ያደረገ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
  5. ሪፖርቱ አለበት፤ የሚቀርበው በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ መሆን አለበት

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ማንኛውም የውጭ ኦዲተር ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የቴክኒካል እና ፋይናንሻል መወዳደሪያ ሰነዶቻችሁን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይዛችሁ የአክሲዮን ማህበሩ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ። ጨረታ ነሐሴ 17 ቀን 2017 ዓ.ም 6፡00 ተዘግቶ ነሐሴ 19 ቀን 2017 ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።

አድራሻ፡-

ከሰባተኛ ወደ አውቶቢስ ተራ በሚወስደው ዋና መንገድ በስተቀኝ ባለው የአክሲዮን ማህበሩ ህንጻ ሰባተኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-

 +251-9-10-85-42-37 ወይም 251-9-20-68-08-67 መደወል ይቻላል።

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች የኦዲት ሥራ ጨረታ መወዳደሪያ ሰነዶቻቹሁን ስታቀርቡ የመወዳደሪያ ዋጋችሁን በIFRS እና GAAP በሁለቱም በተናጠል እና የየበጀት ዓመቱን ዋጋ በተናጠል ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።   አክሲዮን ማህበሩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ በህግ ተጠበቀ ነው።

 

Save Tender