Tender Detail

Tender Details


በኮልፌ ቀራኒዮ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 11 ፋይናንስ ፅ/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ እወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በኮልፌ ቀራኒዮ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 11 ፋይናንስ ፅ/ቤት


2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር-001

በኮልፌ ቀራኒዮ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 11 ፋይናንስ ፅ/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ እወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1 - የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች እና ሌሎች

ሎት 2 - ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣

ሎት 3 - የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የስፖርት መገልገያ እቃዎች፣ የመኪናና የሞተር

ሳይከል የዲኮር እቃዎችና ጎማዎች፤

ሎት 4 - መድሀኒቶች፣ የእንስሳ ህከምና መሳሪያዎችና የተለያዩ ዘሮችና ዶሮ እና የዶሮ ኬጂ ግዢ፤

ሎት 5 - የትራንስፖርት እና የጭነት አገልግሎት፤

ሎት 6 - የመስተንግዶ አገልግሎት፤

ሎት 7 - ህትመትና የህትመት ውጤቶች እቃ ግዥ

ሎት 8 - የጉልበት ስራ አገልግሎት፤

ሎት 9 - ቋሚና ቋሚ አላቂ እቃዎች ግዥ፤ '

ሎት 10 - የኤሌከትሮኒከስና ፈርኒቸር ጥገናዎች አገልግሎት በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ካራ ቆሬ የሚገኘው ሀንፃ ቀርበው መውሰድ እንደሚችሉ እናሳውቃለን።

ተጫራቾች ማሟላት የሚኖርባቸው፡-

  •  የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።
  •  የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት1፣ 2፣ 3፣ 4፣ 7 ብር 10,000 /አስር ሺህ/፤ ለሎት 9 ብር 15,000 /አስራ አምስት ሺህ/፤ ለሎት 5፣ 6፣ 8 እና 10 ላሉት ብር 6,000 /ስድስት ሺህ/በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው። የዋስትና የድጋፍ ደብዳቤ በማፃፍ ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች በጥቃቅንና አነስተኛ ከተደራጁ ሲፒኦ ማስያዝ አይጠበቅባቸውም፤ በምትኩ
  •  የሚቀርበው የዋጋ ሰነድ ለቫት ተጠቃሚዎች ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።
  •  ማንኛውም ተጫራች የታሸገ ፖስታ ላይ የድርጅቱ ማህተም መኖር አለበት፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበው ሰነድ ኮፒና ዋናውን በተለያየ ፖስታ ለየብቻ ማቅረብ ይኖርበታል።
  • ለሎት 5፤ 6 እና 8 ብቻ ማሟላት የሚገባውን ሰነድ ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ
  • ከሆኑ የሚበረታታ ሲሆን ይህን ማቅረብ ካልተቻለ በምትኩ ቲእቲ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርበታል።
  • አሸናፊ ተጫራች በሰነድ ውስጥ በተመለከተው የጊዜ ገደብ ውስጥ ቀርቦ ውል መዋዋል አለባቸው።
  • የእታ ማስረከቢያ ቦታ ወረዳ ፡፡ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ይሆናል።
  • ተጫራቾች ለሚያቀርቡት እቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ናሙና ያላቀረበ ድርጅት ከውድድር ውጪ ይሆናል። እቃው በናሙናው ላይ ያለውን የጥራት ደረጃ ይዞ ካልተገኘ ተመላሽ ይደረጋል።
  • ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከላይ የተጠቀሱትን
  • መረጃዎች በማቅረብ ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉባቸውን እቃዎች በወቅቱ ማቅረብ ካልቻሉ ያስያዙት ሲፒኦ ይወረሳል በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ በግዥ መመሪያው መሰረት የሚጠየቁ ይሆናል።
  • እሸናፊ ድርጅት ያሸነፉበትን እቃ 10% ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • አሸናፊ ድርጅት ውል ከገባበት ቀን ጀምሮ በio (አስር) ቀን ውስጥ እቃውን ማቅረብ ይኖርበታል።
  • አንድ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም።
  • የጨረታው ሳጥን 10 ቀን አየር ላይ ውሎ በ11ኛው በቀን 21/12/2017 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ውስጥ ይከፈታል።
  • ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት እና ጫኝና አውራጅ ቦታው ድረስ ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቶች (በጨረታው) የተሸነፉ ድርጅቶች የጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ ይሆናል።
  • ጽ/ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-011-3-69-53-72 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።

መስሪያ ቤቱ የሚገኝበት ልዩ ቦታ ካራ ቆሬ ወታደር ሰፈር ወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ/ቤት መሆኑን እንገልጻለን።

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ፈይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender