Tender Detail

Tender Details

  • Company የጋምቤላ አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋም
  • Address ጋምቤላ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 047-551-1250
  • Website
  • Deadline26 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-26 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የጋምቤላ አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋም በ2018 በጀት ዓመት የተቋሙ በውጭ ኦዲተር የ2 /ሁለት/ ዓመት ስራ ዘመን የ2016 እና የ2017 በጀት ዓመት ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።

የጋምቤላ አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋም


 

የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጋምቤላ አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋም በ2018 በጀት ዓመት የተቋሙ በውጭ ኦዲተር የ2 /ሁለት/ ዓመት ስራ ዘመን የ2016 እና የ2017 በጀት ዓመት ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት በዘርፉ የሙያ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ የምክር አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፎቶ ኮፒ፣
  2. በዘርፉ የሙያ ፈቃድ ኮፒ
  3. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የሚገልጽ ከመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የተሰጠ የምዝገባ ምስከር ወረቀት ፎቶ ኮፒ፣
  4. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ
  5. ከ2017 ዓ.ም ውዝፍ ግብር ነፃ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  6. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  7. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ተጫራቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በጋምቤላ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የጋምቤላ አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋም ቢሮ- ግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑ፣
  8. ተጫራቾች ቴከኒካል ዶክመንት ዋና እና ኮፒ ለየብቻ እና ፋይናንሻል ዶከመንት ዋና እና ኮፒ ለየብቻ ኤንቨሎፕ በማድረግ በሰም በማሸግ እስከ 15ኛው ቀን በ4፡00 እስከ 4:30 ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
  10. ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 047-551-1250/+251977483813/+251917526665/ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

 

የጋምቤላ አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋም

 

Save Tender