በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ 2018 በጀት ዓመት ኮምፒዩተርና ፕሪንተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ 2018 በጀት ዓመት ኮምፒዩተርና ፕሪንተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ከላይ በዝርዝር የተገለጹትን ዕቃዎችን በውድድር ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ ፤
- ህጋዊ ንግድ ፍቃድና TIN NO ቁጥር ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ነው፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይታሸግና ወዲያውኑ በዕለቱ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- VAT ተመዝጋቢ የሆኑ
- ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነዶች ለይተው በሁለት ፖስታ ታሽጎ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የሚቀርበው ዋጋ ከላይ የማወዳደርያ ሀሳብ ማቅረቢያ ሁኔታ ላይ የተመሠረተ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም አሸናፊው ተጫራች የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በሀገር ውስጥ አነስተኛ ዋጋ ላሳዩ ግዥዎች ላወጣው ጠቅላላ የውል ሁኔታዎች መሠረት ተፈጻሚ ይሆናል፡፡
- የቀረቡ ማወዳደሪያ ሀሳቦች በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ፀንቶ የሚቆዩ ማስተካከያ የማይደረግላቸው መሆናቸውን እናረጋግጣለን፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ሽያጭ 2% ከባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለበት፡፡
- የጨረታው ሠነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ የከፈሉበትን ደረሰኝ በማቅረብ ሠነዱን ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ኤጀንሲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ
ለበለጠ መረጃ ስልክ /ሞባይል ቁጥር 0916020865/0949165209
አድራሻ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ
