Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) (የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት)
  • Address ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115512938
  • Websitehttps://epse.gov.et/
  • Deadline08 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityለምድብ 1 - ብር 50,000.00 (ብር ሃምሳ ሺህ) ፤ ለምድብ 2- ብር 25,000.00 (ብር ሃያ አምስት ሺህ) እና ለምድብ 3 - ብር 10,000.00 (ብር አስር ሺህ)
  • opening date2025-09-08 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Cleaning And Janitorial Equipment , Computer Laptop And Accessories , Office Machines And Computers , Electronics Materials

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) (የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት)


 

 የጨረታ ማስታወቂያ

  የጨረታ ቁጥር፡- 03/2018

 

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ምድብ 1 – Office Furniture’s

ምድብ 2 – Office Electronics Equipment’s (Laptops, Printers, Scanner, UPS … etc)

ምድብ 3 – Hot and Cold Water Dispenser, Vacuum Cleaner, washing m/c … etc   

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች ማሟላት የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. በጨረታው ለመካፈል በዘርፉ ህጋዊ የሆነ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬት (TIN No.) ያላቸው፤
  2. የገንዘብና ሚኒስቴር ባወጣው የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀትና ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ ከሀገር ውስጥ ገቢ መ/ቤት የሚሰጣቸውን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ግብር ከፋይነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ለምድብ 1 - ብር 50,000.00 (ብር ሃምሳ ሺህ) ፤ ለምድብ 2- ብር 25,000.00 (ብር ሃያ አምስት ሺህ) እና ለምድብ 3 - ብር 10,000.00 (ብር አስር ሺህ) በባንከ በተረጋገጠ ቼክ ጋራንቲ ሌተር ወይም (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 3/13/2017 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 602 ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው በዚሁ ቀን በ3/13/2017 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት በ4፡05 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 602 ይከፈታል።
  7. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ምድብ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ከድርጅቱ ግዥና ትራንስፖርት ከፍል ቢሮ ቁጥር 011 መውሰድ ይችላሉ።
  8. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡- ሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ።

ስልክ ቁጥር፡- 011-5-51-32 88

ፖ.ሣ.ቁ፡- 3375 አአ

 

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

 

Save Tender