Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Premier League S.C (የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር)
  • Address ከጎተራ ወደ ወሎ ሰፈር በሚያስኬደው መንገድ ከወንጌላዊት ሕንጻ 50 ሜትር ከፍ ብሎ፣ ከካስ ታወር ህንጻ ፊት-ለፊት፣ ሜይስዊ ህንፃ ላይ 5ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 130/502 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0918 86 86 86
  • Website
  • Deadline18 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-18 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የ2017 በጀት አመት ሒሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።

Ethiopian Premier League S.C (የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር)


 

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጨረታ ቁጥር EPL/003/04/12/17

 

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የ2017 በጀት አመት ሒሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል። ስለሆነም ከኢትዮጵያ አካውንቲንግና ኦዲቲንግ ቦርድ (AABE) ስም ዝርዝር ውስጥ የተጠቀሱ የኦዲት ድርጅቶች፣ የሚከተሉትን ተያያዥ መረጃዎች በማዘጋጀት እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡

  1. የድርጅቱ የኦዲት ቡድን ብቃትና ተሞክሮ ማቅረብ:
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ።
  3. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ።
  4. የሌሎች ድርጅቶችን ኦዲት በተሳካ ሁኔታ መስራቱን የሚያሳይ ማስረጃና የሥራ ልምድ ማቅረብ።
  5. የኦዲት ሥራውን የሚያጠናቅቅበትን ጊዜ ማሳወቅ የሚችል።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ፣ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የዋጋ ማቅረቢያ እና ከላይ የተጠቀሱ ሠነዶች በድርጅቱ ቢሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. ጨረታው ሰኞ ነሐሴ 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡30 ላይ ይከፈታል።
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ከጎተራ ወደ ወሎ ሰፈር በሚያስኬደው መንገድ ከወንጌላዊት ሕንጻ 50 ሜትር ከፍ ብሎ፣ ከካስ ታወር ህንጻ ፊት-ለፊት፣ ሜይስዊ ህንፃ ላይ 5ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 130/502 ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0918 86 86 86/0911 64 14 27 መደወል ይችላሉ፡

 

Save Tender