Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት
  • Address ወራቤ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0467-71-02-11
  • Website
  • Deadline27 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityሎት፡-1 የሼድ ግንባታ ፓኬጅ 01 21,000 ሎት:-2 የሼድ ግንባታ ፓኬጅ 02 21,000 ሎት:-3 የሼድ ግንባታ ፓኬጅ 03 21,000
  • opening date2025-08-27 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ለሚሰራው የሼድ ግንባታዎች በጨረታ አወደድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ለሚሰራው የሼድ ግንባታዎች በጨረታ አወደድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-

ሎት-1 የሼድ ግንባታ ፓኬጅ 01 GC-9/ እና ከዛ በላይ

ሎት- 2 የሼድ ግንባታ ፓኬጅ 02 GC-9/ እና ከዛ በላይ

ሎት- 3 የሼድ ግንባታ ፓኬጅ 03 GC-9/ እና ከዛ በላይ

    • በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
    • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
    • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
    • በመንግስት ግዢ ለመሳተፍ የቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
    • በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ

የጨረታ ዋስትና ሎት፡-1 የሼድ ግንባታ ፓኬጅ 01 21,000 ሎት:-2 የሼድ ግንባታ ፓኬጅ 02 21,000 ሎት:-3 የሼድ ግንባታ ፓኬጅ 03 21,000 ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር/ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 /ሀያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡ ፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

     ለበለጠ መረጃ 0467710211 ይደውሉ

 

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት

 

Save Tender