Tender Detail

Tender Details


የጎማ ወረዳ 7 ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የጎማ ወረዳ 7 ገንዘብ ጽ/ቤት


የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጎማ ወረዳ 7 ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ

1. የጽህፈት መሣሪያ (አላቂ) ዕቃዎችን፤

2. የቢሮ ውስጥ ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎች፤

3. የፅዳት ዕቃዎችን፤

4. የግንባታ መሣሪያዎችን፤

5. የኤሌክትሮኒከስ መሣሪያዎችን፤

6. የደንብ ልብስ፤

7. የህትመት ስራ፤

8. የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሣይክል ጎማዎችን ግዥ፤

9. የተለያዩ መኪናዎች አና ሞተር ሣይከሎች ጥገና፤

10. የተለያዩ ፈርኒቸሮች፤

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ተጫራች ድርጅቶች፡-

❖ በሥራው ዘርፍ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የ2017 ዓ.ም ግብር ከፍለው ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፤

❖ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤

❖ ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) CPO ማስያዝ የሚችሉ፡፡

❖ አሸናፊ ድርጅቶች ማሸነፋቸው በተነገራቸው በ5 (አምስት) ቀን ውስጥ ቀርበው ውል መፈፀም የሚችሉ።

❖ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዕቃ ናሙና ማቅረብ የሚችሉ።

❖ የሚቀርበው ዕቃ በኢትዮጵያ ደረጃ መዳቢዎች የተሰጠ የጥራት ማረጋገጫ ሊኖረው ይገባል።

❖ በጨረታው ለመሳተፍ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

❖ አሸናፊ ድርጅቶች የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ የሚችሉ።

❖ ተጫራቾች የዕቃዎችን ዋጋ እና መረጃዎችን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናል እና ኮፒውን ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

❖ ተወዳዳሪ ድርጅቶች ከሀገር ውስጥ ገቢ ፅ/ቤት የአመቱን ግብር የከፈሉበት ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ።

❖ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት በመ/ቤቱ ቀርበው የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡

❖ አሸናፊ ተጫራቾች በተመረጠው ናሙና መሠረት በ10 ቀናት ውስጥ ያሸነፉትን ዕቃዎች የመ/ቤቱ ንብረት ከፍል ድረስ ማቅረብ የሚችሉ።

❖ ጨረታው በ20/12/2017 ዓ.ም በ11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ21/12/2017 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሣሰቢያ፡-መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 047-2-21-12-31

በኦሮሚያ ብ/ክ/መ የጅማ ዞን የጎማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender