የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ሰመናዊ ሲዳማ ዞን ወንዶ ገነት ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለፀውን ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ሰመናዊ ሲዳማ ዞን
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ሰመናዊ ሲዳማ ዞን ወንዶ ገነት ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለፀውን ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት፡-
|
ተ.ቁ |
የጨረታው አይነት |
|
ሎት 1 |
የእስቴሽነር ዕቃዎች |
|
ሎት 2 |
የፅዳት ዕቃዎች |
|
ሎት 3 |
የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች |
|
ሞት 4 |
ፈርኒቸር ዕቃዎች |
1. በመሆኑም ከላይ የተጠቀሱ ዕቃዎችን ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዕቃዎችን/ አገልግሎቶችን ለማቅረብ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያወጡ፤ የተሰጣቸው ፈቃድ አንድ ዓመት የሞላው ከሆነ የ2017 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና የዕቃ አቅራቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
3. የጨረታ ማስከበሪያ በየሎት (BID SECURITY) ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በባንክበተረጋገጠ ዋስትና (BANK GAURANTEE) ወይም የከፍያ ማዘዣ (CPO) ከመጫረቻ ሰነድ ጋርማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከሚዘጋበት ቀን ድረስ ሰነዱን ከወንዶ ገነት ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ዘወትር በሥራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ።
5. የጨረታ ሰነዱን በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ በፖስታ ታሽጎ ሕጋዊ የሆነ ማሕተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ16ተኛው ቀን ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በወንዶ ገነት ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለዚህ አገልገሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገበት ይኖርባቸዋል።
6. ከቀኑ በ6፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ይታሸጋል፤ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል።
7. የወቅቱን ዋጋ ያላገናዘበ የጨረታ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም ከቀረቡት የወቅቱን ዋጋ ትንታኔ እንዲያቀርቡ ይደረጋል፡፡
8. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈበቸውን ዕቃዎች እስከወንዶ ገነት ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ንብረት ከፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ማሳሰቢያ:- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በስራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰመናዊ ሲዳማ ዞን ወንዶ ገነት ወረዳ
ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
