Tender Detail

Tender Details


በሲዳማ ብሔራዊ ክ/መ/ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን ቡርሳ ወረዳ ፋ/እ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ የሚገኝ ሁሉም ሴክተር መ/ቤቶች በ2018 ዓ/ም አላቂ የቢሮ ዕቃ (የጽህፈት መሣሪያ) እና ቋሚ የቢሮ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሲዳማ ብሔራዊ ክ/መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን ቡርሳ ወ/ፋ/ዕ/ል/ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክ/መ/ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን ቡርሳ ወረዳ ፋ/እ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ የሚገኝ ሁሉም ሴክተር መ/ቤቶች በ2018 ዓ/ም አላቂ የቢሮ ዕቃ (የጽህፈት መሣሪያ) እና ቋሚ የቢሮ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባችሁ መስፈርቶች፡-

  •  በዘርፉ ህጋዊ የሆነ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው/ላት፤የዘመኑን ግብር የገበረ/ች ቫት ተመዝጋቢ የሆነች 
  • መልካም የአቅራቢነት ሥራ አፈጻጸም ያላው/ት፤ የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 /አሥር ሺህ/ ብር በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችል፤ የጨረታውን ሰነድ 100 ብር ከቡርሳ ወረዳ ገ/ባ/ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል ሰነዱን ከቡ/ወ/ፋ/እ/ል/ጽ/ቤት መውሰድ የሚችል፤
  • የጨረታ ሰነድን በተለያየ ፖስታ በሁለት ኮፒ እና አንድ ኦርጅናል ታሽጎ ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በሰም አሽጎ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ይውላል፤ በ22ኛው ቀን ከቀኑ 7፡30-8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ፖስታቸውን ለዚህ አገልግሎት ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይከታሉ፤ በዛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡ ሃያ ሁለተኛው ቀን በሥራ ቀን ላይ ካልዋለ ጨረታውን በሚቀጥለው በሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ስልክ ቁጥር፡- 0926065246/0916217017/ 0926148182 ደውለው ይጠይቁ፡፡                

 

ሲዳማ ብሔራዊ ክ/መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን ቡርሳ ወ/ፋ/ዕ/ል/ጽ/ቤት

 

Save Tender