የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017/18 በጀት የሚያስፈልጉትን የውሃ መገጣጠሚያ እቃዎችና ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017/18 በጀት የሚያስፈልጉትን የውሃ መገጣጠሚያ እቃዎችና ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም
-
-
-
- Pipe Fitting (የውሃ መገጣጠሚያ እቃዎች)
-
-
ስለዚህ ከዚህ በታች መስፈርቶች የምታሟሱ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ትችላላችሁ።
- በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና በንግዱ ዘርፍ የተሰማሩ፤
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
- የግብር ከፋይ መለያ ያላቸው፤
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የሚያቀርቡትን የዕቃዎች ዓይነት ና ዝርዝር መግለጫ(spescification)ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፤
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል ከአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 201 ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ የከፈሉበትን ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሁለት ኦርጂናልና ሁለት ኮፒ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት ጨምሮ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 201 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን በቀጣይ የስራ ቀናት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት እስከ 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነዱን በተዘጋጀው ሳጥን ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይችላሉ፡፡ ሳጥኑ ልክ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚህ ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ እለቱ የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው የሚዘጋውና የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታውን ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 201 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልከ ቁጥር (0934193808/0926228564) በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
