Tender Detail

Tender Details

  • Company ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ
  • Address ሳሪስ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114400927
  • Website
  • Deadline11 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-11 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ የ2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነድ በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ለባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ ሪፖርት ማቅረብ ይፈልጋል።

ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ


 

ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ የ2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነድ በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ለባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ ሪፖርት ማቅረብ ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የታደሰ ፈቃድ ያላችሁ፣ መስፈርቱን የምታሟሉና መወዳደር የምትፈልጉ አስፈላጊ ዶክመንቶችንና ዋጋችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት የስራ ቀናት ሳሪስ በሚገኘው ቢሮ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይገልጻል።

ስልክ 0114400927\0951214919

 

ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ

 

Save Tender