በን/ስ/ላ/ከ ከተማ የወረዳ 09 ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በን/ስ/ላ/ከ ከተማ የወረዳ 09 ፋይናንስ ፅ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በን/ስ/ላ/ከ ከተማ የወረዳ 09 ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት ቀጥሎ የተጠየቀውን መስፈርቶች የምተሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡
- በዘርፉ የተሰማሩበት የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
- ከመንግስት ግዥ እና ንብረት አስወጋጅ ኤጀንስ የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት፡፡
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት (TIN) የተጨማሪ እሴት ታከስና ቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆኑበት ማስረጃ
- የጨረታ ማስከበሪያ CPO በየሎቱ በብር ሎት 1 ደንብ ልብስ 10,252.48፣ ሎት-2 የፅህፈት መስሪያ እና አላቂ እቃዎች 29፣138.84፣ ሎት 3 የህትመት ስራዎች 4,525.00: ሎት 4 የጽት ቃ ዎች 18,250.00፣ ሎት 5 የጓሮ አትክልት 500.00፣ ሎት 6 የእንስሳት መድኃኒት 250፣ ሎት-7 ትራንስፖርት 13,650.00! ሎት 8 መስተንግዶ 1422፣ ሎት-9 የአዳራሽ ዲኮር ስራ 1,500.00፣ሎት-10 ቋሚ ንብረት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ 3,522.00፣ ሎት 11 ቋሚ ንብረት ጥገና 1400.00፣ ሎት12 የጉልበት አገልግሎት ግዥ 8,820.001 ሎት 13 የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ ግዥ 3,000፣ ሎት 14 የአይሲቲ እቃዎች 2,760፣ ሎት 15 የልብስ ስፌት 2,000 ሰንፋስ ስልክ ላፍቶ ከ/ከተማ ለወረዳ 09 ፋይናንስ ጽ/ቤት በሚል በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን እና አድራሻቸውን በመጻፍ መፈራረም ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለጨረታ የሚያቀርቧቸው ሰነዶች
- ፋይናንሻል ለዚሁ ባዘጋጀነው የዋጋ መሙያ ሰነድ የመጫረቻ ዋጋ ከነቫቱ የተሞላበት ኦሪጅናሉ፡፡ ኮፒውን እና ቴክኒካል ሰነድ (የንግድ ፈቃድ ቲን ነምበር ቫት CPO፤ የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት የመሳሳሉት ሰነዶች አሪጅናሉን የሚገልጽ) ለየብቻ ሰነዶችን በፖስታ ውስጥ በማሸግ በድርጅቱ ኃላፊ ወይም በተወካይተፈርሞበት የድርጅቱ ማህተም በሰነዶቹ እና በፖስታ ላይ በመምታት ማቅረብ ይኖርባቸውዋል፡፡
- ተጫራቾች ሰነዳቸውን በሚሞሉበት ጊዜ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም በአጋጣሚ ተከስቶ ከሆነ ከላይ በኩል ፓራፍ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል ክን/ስ/ላ/ከ/ከተማ ወረዳ 09 ፋ/ጽ/ቤት 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 13 ቀርቦ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ለሎት 01፣ ለሎት 02፣ ለሎት 03፣ ለሎት 04፣ ለሎት 05 እና ለሎት 06 ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ለሎት 10 ማለትም ለኤሌክትሮኒክስ እቃ የወረዳው የፍላጎት መግለጫ መሰረት ብቻ ይሆናል፡፡
- ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ29/11/2017 ዓ.ም እስከ 12/12/2017 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
የጨረታ ሳጥኑ በ12/12/2017 ዓ.ም በ11፡30 ሰዓት ታሽጎ በ13/12/2017 ዓ.ም በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- መስሪያ ቤቱ በግዥ ዝርዝር ከቀረበ የእቃ ብዛት ላይ 20% መቀነስና መጨመር ሙበት አለው።
- ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ለመስሪያ ቤቱ ያቀርባሉ፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍስ ከተማ ወረዳ 09 ፋይናንስ ጽ/ቤት
