Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር የመቱ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address መቱ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0924667931
  • Website
  • Deadline20 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid Security200,000
  • opening date2025-08-20 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Wood And Wood Working , Furniture , Metals And Metal Working

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የመቱ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ለመቱ ከተማ ማዘጋጃ መምሪያ አገልግሎት የሚውል ለ2018 የበጀት ዓመት ዘመናዊ የአዳራሽ ወንበሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር የመቱ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የመቱ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ለመቱ ከተማ ማዘጋጃ መምሪያ አገልግሎት የሚውል ለ2018 የበጀት ዓመት ዘመናዊ የአዳራሽ ወንበሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

 

ተ.ቁ

ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ቀን

ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት

የዕቃው ዓይነት (Desciption)

የጨረታው ቁጥር

የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

28/11/2017-19/12/2017

 

Auditorium Chair unit 700

1

20/12/2017 በ4:30

2

 

 

Rostrum Stag Table unit 2

 

 

3

 

 

Hih Back mesh Chairs unit 6

 

 

4

 

 

Podium (Rostrum pulit) unit 1

 

 

 

        1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው እና የዘመኑ ግብር የከፈለ ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል እና የቫት (VAT) ተመዝጋቢ ሆነ።
        2. በንግድ ሚኒስቴር በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
        3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ) ብር በስፒኦ (cpo) ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ካሸነፈ በኋላ ለጨረታው ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ (cpo) ማስያዝ የሚችል።
        4. ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ ውል ለመፈረም ፈቃደኛ የሆነና ዕቃዎቹን በራሱ ሙሉ ወጪ በታዘዘ ጊዜ ውስጥ እስከ ጽ/ቤቱ ለማቅረብ እና ገጥመው ቆጥሮ ለማስረከብ ፈቃደኛ የሆነ።
        5. ተጫራቹ የዕቃውን ሞዴል ባልተገለፀበት ቦታ በጨረታው ዝርዝር ላይ መግለጽ አለበት።
        6. ተጫራቾች የተፈለገውን ዕቃ ጥራትና ብዛት አሟልቶ የማቅረብ የመግጠም ግዴታ አለባቸው።
        7. ተጫራቹ ለሚያቀርባቸው የወንበሮች ሳምፕል (ናሙና) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
        8. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተጠናቆ በዚሁ ቀን በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል።
        9. ተጫራቾች እያንዳንዱን የጨረታ ሰነድ በማይመለስ አንድ ሺህ ብር (1000) በመቱ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት በመግዛት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር ከመቱ ከተማ ገ/ጽ/ቤት የሚጫረቱበትን መወዳደሪያ ሰነድ በመውሰድ እያንዳንዱን ዋጋ በመሙላት ውድድሩ በጠቅላላ ዋጋ መሆኑን እየገለጽን ለጨረታው በተዘጋጀሙ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
        10.  ተጫራቾች በሌላ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ክልክል ነው።
        11.  የሚወዳደሩበትን ሰነድ ሰርዝ ድልዝ የሌለው እና የሚነበብ መሆን አለበት።
        12.  ተወዳዳሪዎች ዋጋን የሚገልጽ ሰነድ ለየብቻ እና ፍቃድንና የተለያዩ ተፈላጊ ሰነዶችን ለየብቻ ኦሪጅናል እና ኮፒ በታሸገ ፖሰታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው።
        13.  መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0924667931

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር የመቱ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender