ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅቱን ያገለገሉ የተለያዩ ጥሬ ዕቃዎች የመጣባቸውን የማሸጊያ እና የተለያዩ ያግለገሉ የመኪና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
REPI SOAP AND DETERGENT S.C (ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅቱን ያገለገሉ የተለያዩ ጥሬ ዕቃዎች የመጣባቸውን የማሸጊያ እና የተለያዩ ያግለገሉ የመኪና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
- የ2017 የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለውና ማቅርብ የሚችል መሆን ይኖርበታል፡
- የጨረታ ማስከበሪያ በCPO 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ብር ማስያዝ ይኖርበታል፤
- ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ አየር ጤና /ግራር ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ከፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡።
- ጨረታው እስከ ነሐሴ 2,2017 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ነሐሴ 2,2017 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ሰዓት ዝግ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 8፡30 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ተ.እ.ታ በፊት መሆን አለበት፡፡
ለበለጠ መረጃ
ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ
አድራሻ አዲስ አበባ
ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
ሰኘላይ ቼን ክፍል
ስልክ ቁጥር 0113693518 እና 0992921872
