አዲስ ምዕራፍ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ አከራይ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በብልሽት ምክንያት አገልግሎቱን ያቆመ ኤክስካቫተር (Excavator) ሞዴል CAT 325BL የተሠራበት ዘመን 1998 በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡
አዲስ ምዕራፍ የኮንስትራክሽ መሳሪያዎች አከራይ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
የጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ምዕራፍ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ አከራይ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በብልሽት ምክንያት አገልግሎቱን ያቆመ ኤክስካቫተር (Excavator) ሞዴል CAT 325BL የተሠራበት ዘመን 1998 በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ የጨረታው ሰነድ ብር 1000/አንድ ሺ/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ያስገቡት ገንዘብ 20% በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖባቸዋል።
- ማሽኑ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ከማሻ ከተማ ዙርያ የሚገኝ ሲሆን ተጫራቾች ማንኛውንም ወጪ በመሸፈን ማሽኑን ለማንሣት ፈቃደኛ መሆን ይኖርባቸዋል።
- በተጨማሪም መረጃ በስልክ ቁጥር 0948896588 ወይም ሴካ ሕንፃ ከኛ በመምጣት ማነጋገር ይችላሉ።
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት አስረኛው ቀን ድረስ ሰነዱን ማቅረብ ይችላሉ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
- ማኅበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አዲስ ምዕራፍ የኮንስትራክሽ መሳሪያዎች አከራይ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
