የጋሞ ልማት ማህበር በስሩ ለሚገኙ የንግድ ዘርፎች የ2017 ዓ/ም እና የጋሞ ልማት ማህበር በጎ አድራጎት ዘርፍ 2025 ዓ/ም የፋይናንስ እንቅስቃሴ በውጭ አዲተር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Gamo Development Association (የጋሞ ልማት ማህበር)
የጨረታ ማስታወቂያ
- የጋሞ ልማት ማህበር በስሩ ለሚገኙ የንግድ ዘርፎች የ2017 ዓ/ም እና የጋሞ ልማት ማህበር በጎ አድራጎት ዘርፍ 2025 ዓ/ም የፋይናንስ እንቅስቃሴ በውጭ አዲተር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተለውን ዝርዝር መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች መጫረት ይችላሉ።
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
- ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
- ቻርተርድ የተፈቀደለት የሂሳብ /አዲት/ አዋቂ ፈቃድ ያለው
ከዚህ ቀደም በተለያዩ ተቋማት የሰራበትን መልካም ሥራ አፈፃፀም ውጤት የሚያመለክት ቢያንስ የሦስት ድርጅት በደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፣
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከጋሞ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት አስተዳደርና ፋይናንስ የሥራ ክፍል /ጋሞ ባህል ማዕከል/ በቀለ ሞላ ሆቴል ጎን ባለው ቢሯችን በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ውስጥ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ማቅረቢያ ከአስፈላጊ ዶከመንቶች ጋር በማሟላት እስከ 15ኛው ቀን 9፡30 ድረስ ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ተወካዮች በዕለቱ በቦታው ባይገኙም ሂደቱ አይስተጓጎልም፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ አድርገው እንዲያመጡ እናሳስባለን።
- ልማት ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ከፈለጉ በ+251-046-881-04-34/0916482815 ይደውሉ፡፡
የጋሞ ልማት ማህበር
