Tender Detail

Tender Details

  • Company MIDROC INVESTMENT GROUP (National Mining Corporation) (ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን)
  • Address ጉለሌ ፊናንስ አካባቢ ጌትማር ሕንጻ አንደኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0936343462
  • Website
  • Deadline23 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security50,000
  • opening date2025-08-23 00:00:00
  • Categories Vehicle , Used Items

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በፊት ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አይነት ሞዴል ተሽከርካሪ መኪናዎችን አሁን ባሉበት ይዞታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

MIDROC INVESTMENT GROUP (National Mining Corporation) (ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን)


 

በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ብ.ማ.ኮ Disposal 003R/2017

 

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በፊት ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አይነት ሞዴል ተሽከርካሪ መኪናዎችን አሁን ባሉበት ይዞታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

  1. ስለዚህ ተጫራቶች ድርጅቶች ከሆኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን የሚገባቸው ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በግል ለመግዛት የሚፈልጉ ግለሰቦች ሕጋዊ የመኖሪያ መታወቂያ ሌሎች ተያያዥ ማስረጃዎች በማቅረብ እና የማይመለስ ብር 500 (ብር አምስት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ (ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ)

ጉለሌ ፊናንስ አካባቢ ጌትማር ሕንጻ አንደኛ ፎቅ ግዢ መምሪያ ቢሮ

ስልክ ቁጥር 0936343462/0911997084/0912102506

ኢ ሜይል tesfayemelese15@gmail.com

አዲስ አበባ

  1. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ብር 50,000 (ብር ሃምሣ ሺህ) በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ23ኛው ለተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

 

  1. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9:30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ 2ኛ ፎቅ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገርግን ቀኑ ሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  2. ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ

 

Save Tender