Tender Detail

Tender Details

  • Company በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address አረካ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0465521713
  • Website
  • Deadline21 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Securityሎት-01 50,000.00/ ሃምሳ ሺህ ብር/ እና ሎት -02 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ/
  • opening date2025-08-21 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services , Stationery Materials

የደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን የጽ/መሳሪያ ዕቃ ግዢ እና የሻይ ቡና አገልግሎት ግዢ በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም :-

Lot -1 የጽ/መሳሪያ ዕቃ ግዢ

Lot -2 የሻይ ቡና አገልግሎት ግዢ በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚያ መሠረት ተዳዳሪዎች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፤

  1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፤
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፤
  3. የVAT/ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤
  4. የTin ተመዝጋቢ የሆኑ፤
  5. በ2018 ዓ.ም ግብር በመክፈል ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፣
  6. የLot 2 ጨረታ ዓመታዊ ሲሆን በዓመት ውስጥ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሬ መኖር የለበትም፤
  7. በOnline አቅራቢነት E-GP የተመዘገበና ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ
  8. የLot 1 ጨረታ የዕቃውን ናሙና ማቅረብ የሚችል፤
  9. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዶክሜንቱ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል ከአረካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዢ ንብረት አስ/ር ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በመምጣት የታደሰ የንግድ ፈቃዳችውን ዋናውን /Original/ በመያዝ የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሠነድ መግዛት ይችላሉ።
  10. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ እና ቴክኒካል ሰነድ አንድ ላይ በማድረግ አንድ ኦርጅናል እና 2 ሁለት የኦሪጂናሉ ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገው ኤንቨሎፕ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግና ሙሉ አድራሻውን በመጥቀስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡
  11. በተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ /Bid security/ "CPO" ከታወቀ ባንከ፤ በባንክ የተረጋገጠ /approved የተደረገ ቼክ ፣ ህጋዊ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ብር lot-01 50,000.00/ ሃምሳ ሺህ ብር/ ብቻ lot -02 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ/ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  12. የጨረታ ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ15 የሥራ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት በአረካ ከተማ ፋይ/ ጽ/ቤት በግዢ ንብረት አስ/ር ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር -8 ይከፈታል፡፡
  13. ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በክፍል/ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  14. ተጫራቾች ያለመገኘታቸው የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም፡፡

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 0913055185 ላይ ደውለው ማነጋገር ይችላሉ፡፡

 

ከወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender