Tender Detail

Tender Details


በቂርቆስ ክ/ከተማ የፈለገ ዮርዳኖስ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ልዩ ልዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት


 

የመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

001/2018ዓ.ም

 

በቂርቆስ ክ/ከተማ የፈለገ ዮርዳኖስ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ልዩልዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የደንብ ልብስ

1. የህትመት ስራዎች 2. አላቂ የቢሮ እቃዎች 3. አላቂ የትምህርት እቃዎች 4. የጽዳት ዕቃዎች 5. የእድሳትና ጥገና ስራዎች 5. ቋሚ እቃዎች 6. ማሽነሪ እድሳት

  1. በዘርፍ የተሰማሩበት ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  2. የዘመኑ ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት መዝገብ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ።
  4. ጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) የማይመለስ ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ የፈለገ ዮርዳኖስ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መደት ቤት ቢሮ ቁ 30 በግንባር በመቅረብ መግዛት ይቻላል።
  5. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) 6000.00 /ስድስት ሺህ/ ብር ማቅረብ የሚችል።
  6. በአነስተኛ እና ጥቃቅን የተደራጃችሁ የውል ማስከበሪያ ደብዳቤ እና ጨረታ የሚሳተፍበት ከአደረጃጀት ወረዳ 2018 ዓ.ም ደብዳቤ ማምጣት አለባቸው።
  7. የጨረታ ሰነዱ ኮፒና ኦርጅናል በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ በተለያየ ፖስታ አሽገው ሲመጡ (CPO) ደግሞ ጨረታው ኮፒ ባለበት ፖስታ ውስጥ በማስገባት አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  8. የጨረታ ሳጥን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ፋይናንስ ክፍል ይከፈታል፡፡ በ11ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ይከፈታል።
  9. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን እቃ የጠቅላላ ዋጋ 10% ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ማስያዝ አለበት።
  10.  ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11.  የእድሳትና ጥገና ተወዳዳሪዎች ደረጃ 7 (ሰባት ) መሆን አለባቸው።

አድራሻ፡- ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ከቂርቆስ ቤተክርስቲያን ዝቅ ብሎ

ስልክ ቁጥር 0114701490/0114161936

 

ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት

 

Save Tender