የተባበሩት አማራ በጎ አድራጎትና ልማት ማህበር የ2017 በጀት ዓመት ሒሳብ ጨረታ በማወዳደር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
United Amhara Charity and Development Association (የተባበሩት አማራ በጎ አድራጎትና ልማት ማህበር)
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
የተባበሩት አማራ በጎ አድራጎትና ልማት ማህበር በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ስር በአዋጅ ቁጥር 113/201 መሰረት በመዝገብ ቁጥር 4693 ህጋዊ ሰውነት የተሰጠው የበጎ አድራጎት ማህበር ሲሆን ማህበራችን የ2017 በጀት ዓመት ሒሳብ ጨረታ በማወዳደር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደ ርየምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ
- በሙያው ብቃትና ህጋዊነት የታወቀ በመንግስት መመዝገቡን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ
- የዘመኑን ግብር ከፍለው ፈቃዳቸውን ያሳደሱ
- የኦዲቲንግ ስራ ልምድና ባለሙያ ያላቸው
- ቲን ቁጥር ያላቸው ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ፡- አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አማራ ልማት ማህበር ህንጻ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 11
ስልክ ቁጥር:- 0966132207/0910350843
የተባበሩት አማራ በጎ አድራጎትና ልማት ማህበር
