ሃጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን የ2017 በጀት ዓመት የገቢና ወጪ ሂሳብ ሥራ የኦዲት አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
ሃጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን
የገቢና ወጪ ሒሳብ ኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
ሃጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን የ2017 በጀት ዓመት የገቢና ወጪ ሂሳብ ሥራ የኦዲት አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ከታች የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች የምታሟሉ የኦዲት ሥራ ድርጅቶች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ቀናት ድረስ የፋውንዴሽኑ ጽ/ቤት የምገኝበት ልደታ አዋሽ ባንክ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 የመወዳደሪያ ሰነዱን በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማዘጋጀት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
-
- የታደሰ የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የታደሰ የሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
- የወቅቱ ግብር ስለመክፈሉ ማሰረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የፋውንዴሽኑ አደረጃጀት በተመለከተ የጽሑፍ ማሰረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የኦዲት ሥራውን በማጠናቀቅ የማስረከቢያ ጊዜ ሊጠቀስ ይገባል።
ለበለጠ መረጃ፡- 0904181341/0913052344 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
ሃጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን
