Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Economics Association (የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች ማህበር)
  • Address ሲ.ኤ.ም.ሲ አልታድ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ሕንፃ ምድር ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116 45 32 00
  • Websitehttps://eea-et.org/media/
  • Deadline02 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security10.00
  • opening date2025-08-02 00:00:00
  • Categories Vehicle , Used Items

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች ማህበር አንድ ያገለገለ ሞዴል 2000 አይሱዙ ፒካፕ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Economics Association (የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች ማህበር)


 

ያገለገለ ተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች ማህበር አንድ ያገለገለ ሞዴል 2000 አይሱዙ ፒካፕ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሰባት የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ ድርጅቱ በሚገኝበት አድራሻ ሲኤምሲ አልታድ ሚካኤል ቤ/ክ አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 3-0201 ድረስ በመቅረብ መግዛት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን በሰባተኛው ቀን የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚቻለው እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ሆኖ ጨረታው ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ህንፃ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡

  1. ተጫራቾች ባስገቡት ጠቅላላ የጨረታ ዋጋ ላይ አሥር በመቶ (10%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ከጨረታ ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች አሸናፊ መሆኑ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ተሽከርካሪ ዋጋ በ5 ቀን ውስጥ ከፍሎ በ15 ቀን ውስጥ ተሽከርካሪውን የማንሳት ግዴታ አለበት፡፡
  3. ተሽከርካሪውን ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ድርጅቱ በሚገኝበት አድራሻ ሲ.ኤ.ም.ሲ አልታድ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ሕንፃ ምድር ቤት ድረስ በመቅረብ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ መመልከት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- 0116 45 32 00 መደወል ይችላሉ፡፡

 

Save Tender