Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis International Convention Center - AICC (አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ)
  • Address ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ሲ ኤም ሲ አደባባይ ፀሀይ ሪል እስቴት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116 670082
  • Websitehttps://aicc.et/about-us/
  • Deadline11 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security2.00
  • opening date2025-08-11 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing , Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials , Vehicle

አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች በሎት የተቀመጡትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Addis International Convention Center - AICC (አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ)


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር አዓኮማ አ.ማ 01/2018

 

አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች በሎት የተቀመጡትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1. የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ

ሎት 2. የተለያዩ ህትመት ስራዎች

ሎት 3. የፅሕፈት እና የፅዳት ዕቃዎች

  • ተጫራቾች ለስራው ሀጋዊ የታደስ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ከገቢዎች ሚኒስቴር ጨረታ ለመሳተፍ የተሰጠ ክሊራንስ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ በኋላ ከሐምሌ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ነሀሴ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ብር 300 (ሶስት መቶ) በአካውንት ቁጥር 1000616070839 በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ ጽ/ቤት ገቢ በማድረግ ያስገቡበትን ደረሰኝ በመያዝ ከቢሮ ቁጥር 313 ተገኝተው መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚመለስ የሚጫረቱበትን ዋጋ 2% የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) ለአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን ከነሀሴ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ነሀሴ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በአዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኩባንያው ጽ/ቤት እስከ 8፡00 የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይችላሉ፤ የጨረታው መክፈቻ ቀን ነሀሴ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
  • ኩባንያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አዲስ- ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ

 

አድራሻ፡-

ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ሲ ኤም ሲ አደባባይ ፀሀይ ሪል እስቴት ፊት ለፊት

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116 670082

 

Save Tender