ሙለተ ሃዩ የትምህርት ኢንስቲትዩት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በትምህርት ላይ የሚሰራ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሲሆን እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር የ2018 ዓ/ም ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።
ሙለተ ሃዩ የትምህርት ኢንስቲትዩት
የጨረታ ማስታወቂያ
ሙለተ ሃዩ የትምህርት ኢንስቲትዩት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በትምህርት ላይ የሚሰራ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሲሆን እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር የ2018 ዓ/ም ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።
ስለሆነም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ሥራውን ለማከናወን የሚጠይቁትን የገንዘብ መጠንና ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚፈጅባቸውን ጊዜ በመጥቀስ፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ከታች በተገለጸው አድራሻ መሠረት በፖስታ አሽገው በማስገባት መወዳደር ይችላሉ።
የኦዲት ድርጅቶቹ የሚከተሉትን መመዘኛዎች ማሟላት አለባቸው፡-
ሀ. ኦዲተሩ የሙያ ማረጋገጫ ያለው መሆኑ፣
ለ. የንግድ ፈቃድ ያለው መሆኑ፣
ሐ. የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል መሆኑ፣
መ. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው መሆኑ፣
ሠ. ከፌዴራል ወይም ከክልል ኦዲተር መሥሪያ ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለው መሆኑ።
- አድራሻ፡- ሸገር ከተማ ቡራዩ ክ/ከተማ ከቡራዩ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ፊት ለፊት
- ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0901210000 /የቢሮ/
- 0961604814/0900042360 ሞባይል/ መደወል ይቻላል።
ሙለተ ሃዩ የትምህርት ኢንስቲትዩት
