Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር
  • Address የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 19ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 19-07 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0906570000
  • Website
  • Deadline01 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security25000.00
  • opening date2025-08-01 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ለጽ/ቤት ሠራተኞች ዩኒፎርም፣ ሸሚዝ ስካረቭ እና ከረቫት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ለጽ/ቤት ሠራተኞች ዩኒፎርም፣ ሸሚዝ ስካረቭ እና ከረቫት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
  2. የቫት ተመዝጋቢ መሆኑን ማቅረብ የሚችል
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) ማቅረብ የሚችል
  4. ከመንግስት ግብር እዳ ነጻ መሆናቸውን (Tax clearance) ማቅረብ የሚችል
  5. ተጫራጮች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በመክፈል ከማህበሩ ጽ/ቤት መውሰድ ይቻላሉ።
  6. ማንኛዉም ተጫራጭ የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ስም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (C.P.O) 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ) ብር ማስያዝ ይኖርበታል።
  7. ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር የጨርቁን ናሙና ማስገባት አለባቸው።
  8. ተጫራጮች የሚወዳደሩበትን የቴክኒክ እና ፋይናንሻል ሰነዶቻቸዉን ለያይተው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ከሐምሌ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሀምሌ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው አርብ ሐምሌ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 ላይ ተጫራጮች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማህበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል።
  9. ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 19ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 19-07 ነው።

ለበለጠ ማብራሪያ፤- ስልክ ቁጥር፡- 0906570000

 

 

Save Tender