የኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾች ማሕበር /ኢ.ኮ.ዘ.ማ/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ኦዲት ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾች ማህበር (ኢኮዘማ)
በድጋሚ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾች ማሕበር /ኢ.ኮ.ዘ.ማ/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ኦዲት ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
- የተመሠከረለት የሂሣብ አዋቂና የተፈቀደለት ኦዲተር፤
- የጥራትና የችሎታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
- የሥራ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ፤
- የሥራው ሁኔታ በኮንትራት በተከታታይ 3 ዓመታት፤
- ሂሣብ የሚዘጋጀው በየአመቱ ሰኔ 30 ቀን መሆኑ እናሳውቃለን፤
- ስለ ዝርዝር መረጃው በስልክ ቁ. 09-11-69 84 45 ወይም 09-13-62 82 47 ደውላችሁ መጠየቅ ይቻላል፤
- ማህበሩ ጨረታውን እንደአስፈላጊነቱ በከፊል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ባሉበት ሐምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ናይጄሪያ ኤምባሲ አጠገብ የኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ፓርክ ባለው በኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾች ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
የኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾች ማህበር /ኢ.ኮ.ዘ.ማ/
