Tender Detail

Tender Details

  • Company ዌል ትምህርትና እንክብካቤ ለሕፃናት የበጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address ሃያ ሁለት ጎላጎል ህንፃ አካባቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910 88 23 53
  • Website
  • Deadline22 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-22 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን ዌል ትምህርትና እንክብካቤ ለሕፃናት የበጎ አድራጎት ድርጅት እንደአውሮፓውያን አቆጣጣር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።

ዌል ትምህርትና እንክብካቤ ለሕፃናት የበጎ አድራጎት ድርጅት


 

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ዌል ትምህርትና እንክብካቤ ለሕፃናት የበጎ አድራጎት ድርጅት በኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ማህበራዊ ኤጀንሲ ድርጅት ምዝገባ ቁጥር 3720 የተመዘገበና ህጋዊ ሰውነት ያለውና ፍቃድ አግኝቶ የሚንቀሳቀስ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡

ድርጅታችን እንደአውሮፓውያን አቆጣጣር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት ለማስደረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. የሙያ ማረጋገጫ ያለው
  2. የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
  3. የዘመኑንን ግብር የከፈለበትን መረጃ ማቅረብ የሚችል
  4. ከፌዴራል ወይም ከክልል ኦዲተር መ/ቤት ለበጀት ዓመታት የታደሰ ፈቃድ ያለው ከላይ የተጠቀሰውን መረጃ የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ 0910882353 ፅዮን ዮሴፍ ብለው በመደወል ሃያ ሁለት ጎላጎል ህንፃ አካባቢ መረጃውን ማቅረብ ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910 88 23 53

 

ዌል ትምህርትና እንክብካቤ ለሕፃናት የበጎ አድራጎት ድርጅት

 

Save Tender