ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ በቃሊቲ በቃሊቲ ቅርንጫፍ እየተከናወነ ካለው የመሰረተ ልማት የግንባታ ሥራ ጋር ተያይዞ በማፍረስ የሚወገዱ የተለያዩ ሕንፃዎች እና ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር አፍርሶ በውስጡ ያሉ ንብረቶችን መግዛት ለሚፈልግ ተጫራቾች ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Shipping and Logistics (የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ)
አስቸኳይ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ በቃሊቲ በቃሊቲ ቅርንጫፍ እየተከናወነ ካለው የመሰረተ ልማት የግንባታ ሥራ ጋር ተያይዞ በማፍረስ የሚወገዱ የተለያዩ ሕንፃዎች እና ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር አፍርሶ በውስጡ ያሉ ንብረቶችን መግዛት ለሚፈልግ ተጫራቾች ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ቅዳሜ ሐምሌ 12 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማለትም እስከ ዕሮብ ሐምሌ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ እስከ 8፡00 ብቻ በጨረታ ሂደቱ መሳተፍ የሚቻል ሲሆን ጨረታው በዚሁ እለት ከሰዓት 8፡30 ላይ የሚከፈት በመሆኑ ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀው ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ለገሀር ከሚገኘው የድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት 6ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ 0115 54 93 04 / 0951 41 42 04 መረጃ ማግኘት ይችላል።
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ
