Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security5000.00
  • opening date2025-08-01 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት የኦዲት /የሂሳብ ምርመራ/ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 013/17

 

የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት የኦዲት /የሂሳብ ምርመራ/ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት

  1. ተጫራቾች በዘርፋ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት፣ የኦዲተርነት የሙያ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ተፈላጊ ሰነዶች ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. የጨረታ ፖስታውን ፋይናንሺያል እና ቅድመ መገምገሚያዎቹን /ቴክኒካል ሰነድ/ በተለያየ ፖስታ በማድረግና እያንዳንዳቸውን አንዳንድ ኮፒ በማድረግ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 5000.00 /አምስት ሺህ ብር/ ከቴክኒካል ኦርጅናል ጋር አያይዘው ወይም ለብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 / አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀን በአየር ላይ ይውልና በ15ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡
  4. የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡
  5. ኢንስቲትዩቱ ጨረታውን እንዳስፈላጊቱ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ እየከፈሉ መውሰድ ይችላሉ።

አድራሻ

አዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ስልክ ቁጥር 0116-454147/0116-453598 /0118-694931 ከሰዓሊተ ምህረት ማርያም ቤ/ክርስትያን ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ

 

የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት

 

Save Tender