የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ሰመራ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር:- ኢስአ/ግጨ/ሰመ/001/2018
መ/ቤታችን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የግዥ ዓይነት መግለጫ |
የጨረታ ሠነድ መግዥያ ዋጋ (የማይመለስ) |
የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና መጠን በብር |
|
1 |
የቢሮ ኪራይ ጨረታ ለሶስት አመት የሚቆይ |
300.00 |
5,000.00 |
በመሆኑም ተጫራቾች፡-
- የጨረታ ሰነዱን በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በግብርና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የስታቲስቲክስ አገልግሎት ማስተባሪያ ጽ/ቤት ሰመራ ከተማ በመምጣት 300 ብር ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።
- ባለቤትነት ይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት፣ ታክስ ክሊራን ሰርተፊኬት/ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡።
- በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ስም የተዘጋጀ፣ በቅድመ ሁኔታ ያልተገደበ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የባንክ ጋራንቲ ወይም CPO ብር 5,000 ከመጫረቻ ሠነድ ጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበት የአገልግሎት ግዥ ለተጫራቾች በሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ክፍል 6 ላይ ከተመለከተው የቴክኒክ ፍላጎት ጋር መጣጣም ይኖርበታል።
- ሠነዳቸውን አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ሀምሌ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው በዚሁ ቀን 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በግብርና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የስታቲስቲክስ አገልግሎት ማስተባሪያ ጽ/ቤት ሰመራ ከተማ ይከፈታል። ሆኖም ይህ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ይሆናል።
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት
የጨረታ ሰነዱ የሚሸጥበት ቦታ፡- በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በግብርና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የስታቲስቲክስ አገልግሎት ማስተባሪያ ጽ/ቤት ሰመራ ከተማ
ስልክ ቁጥር 0913650419/0962331133
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት
