በአዳማ ከተማ አስተዳደር፣ አዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ (AIG) ለልዩ ልዩ የንግድ አገልግሎቶች የሚውል የገበያ ማዕከል ውስጥ ያሉ ሱቆችን በኦዳ ወረዳ በቀድሞው አዳማ ከተማ መናሓሪያ አልምቶ ለኪራይ አዘጋጅቷል።
አዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ (AlG)
የጨረታ ማስታወቂያ
በአዳማ ከተማ አስተዳደር፣ አዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ (AIG) ለልዩ ልዩ የንግድ አገልግሎቶች የሚውል የገበያ ማዕከል ውስጥ ያሉ ሱቆችን በኦዳ ወረዳ በቀድሞው አዳማ ከተማ መናሓሪያ አልምቶ ለኪራይ አዘጋጅቷል። ስለሆነም በዚህ የገበያ ማእከል ውስጥ ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ ድርጅቶችም ሆናችሁ ነጋዴዎች ለዚሁ ጉዳይ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከ09/11/2017- 19/11/2017 ቴሌ ጋራዥ ፊት ለፊት ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ከ2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺ ብር) በሲንቄ ባንክ አካውንት ቁጥር 1080976781219 (AIG-Integrated Enterprise services) በማስገባት መግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ
ጨረታው በ21/11/2017 ከጠዋቱ 4፡00 ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል።
የሱቆቹን ዝርዝር እና ለምን አገልግሎት እንደሚውሉ ከጨረታ ሰነድ ያገኛሉ።
ለተጨማሪ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር 0910241457/0916831405 መደውል ይችላሉ።
አዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ (AlG)
