ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በኦዲት ሥራ ፍቃድና የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን ኦዲት በማድረግ ልምድ ያላቸው የኦዲት ሥራ ድርጅቶች አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት
- የታደሰ የኦዲት የሥራ ፈቃድ
- ልምዳቸውን እንዲሁም ለሥራ የሚጠይቁትን ክፍያ እና ሥራውን የሚያስረክቡበትን ቀን በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 10 ቀን ድረስ በፖ.ሣ.ቁ 54651 ወይም በአካል ድርጅቱ ጽ/ቤት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ መወዳደ ይችላሉ፡፡
አድራሻ : አያት ዞን 2 መንገድ 3 ላይን ኸርት ት/ቤት አካባቢ
0947 00 00 02/3/4 እና 0930 07 09 90
ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት
