የመካኒሳ-ቆጣሪ ለሠፈረ ገነት ኃ/የተ/የህብረት ሥራ ማህበር በን/ስ/ላ ክ/ከተማ ወረዳ 15 ልዩ ቦታው ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ የሚገኝ የኮንዶሚኒየም ማህበር ሲሆን የ18 ወራት የገቢና ወጪ ሒሳቦችን ፍቃድ ባለው የኦዲት ባለሙያ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
የመካኒሳ-ቆጣሪ ለሠፈረ ገነት ኃ/የተ/የህብረት ሥራ ማህበር
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
የመካኒሳ-ቆጣሪ ለሠፈረ ገነት ኃ/የተ/የህብረት ሥራ ማህበር በን/ስ/ላ ክ/ከተማ ወረዳ 15 ልዩ ቦታው ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ የሚገኝ የኮንዶሚኒየም ማህበር ሲሆን የ18 ወራት የገቢና ወጪ ሒሳቦችን ፍቃድ ባለው የኦዲት ባለሙያ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ/ች/
- የሙያ ፈቃድ ያለው/ያላት/
- የቫት ተመዝጋቢና ቲን ቁጥር (TIN No ) ያለው/ያላት
- ማህተም ያለው /ያላት/
- በጠቅላላ ጉባኤ ወቅት ቀርቦ ሪፖርት የሚያቀርብ/የምታቀርብ
- የኦዲት ሰነዱን በሶፍት ኮፒ እና በሃርድ ኮፒ በሁለት ጥራዝ ማቅረብ የሚችል/ትችል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከዛሬ ሐምሌ 07 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 12 ቀን 2017 ዓ.ም 6፡00 ሰዓት ድረስ ባሉት 6 የስራ ቀናት የማህበሩ ጽ/ቤት በሚገኝበት ብሎክ 90 አጠገብ ያሉትን ዶክመንቶችና የሚሰራበትን ዋጋ በፖስታ በማሸግ ማስገባት ሲኖርበት ጨረታው በ 12/11/2017 ዓ.ም 6፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚያው ቀን 8፡00 ሰዓት ላይ በማህበሩ ጽ/ቤት የሚከፈት ይሆናል፡፡
ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0944-331806፤ 0934-210710፤ 0954-913439 መደወል ይችላሉ፡፡
የመካኒሳ-ቆጣሪ ለሠፈረ ገነት ኃ/የተ/የህብረት ሥራ ማህበር
