ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የጊቢ ውበትና የፅዳት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
REPI SOAP AND DETERGENT S.C (ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የጊቢ ውበትና የፅዳት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫራቾች፦
- የ2017 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆን ይኖርበታል።
- የጨረታ ማስከበሪያ በCPO መልክ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፣
- ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመስስ 500 ብር (አምስት መቶ ብር) ከፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
- ጨረታው አስከ ሐምሌ 14,2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ሐምሌ 14,2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ዝግ ይሆናል። ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 4:30 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት።
ለበለጠ መረጃ
ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ
አድራሻ አዲስ አበባ
ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ ሰኘላይ ቼን ክፍል
ስልክ ቁጥር 0113693518 እና 0992921872
