Tender Detail

Tender Details

  • Company ወሎ ቤተ አምሐራ የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address የካ ክፍለ ከተማ ወሰን አቅም ግንባታ ጎን ብርሀን ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0942004150
  • Website
  • Deadline10 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-10 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የወሎ ቤተ አምሐራ የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ህጋዊ ዓመት ህጋዊ ሂሳብ ብቃት ያላቸው የኦዲት ድርጅቶችን ከወዲሁ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ወሎ ቤተ አምሐራ የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት


 

የኦዲት ስራ ጨረታ

 

የወሎ ቤተ አምሐራ የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት በኢትዮጵያ በፌደራል መንግስት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 በመዝገብ ቁጥር 5902 ህጋዊ የመንግስት ፈቃድ ያለው በመላው ኢትዮጵያ ተንቀሳቅሶ የልማትና የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው በመሆኑም ድርጅቱ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ህጋዊ ዓመት ህጋዊ ሂሳብ ብቃት ያላቸው የኦዲት ድርጅቶችን ከወዲሁ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የሚከተሉትን መስፈርት የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር ትችላላችሁ

ሀ/ የሙያ ማረጋገጫ ጫ ምዘና ፈቃድ ያላችሁ

ለ/ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ

ሐ/ የታክስ መለያ TIN NO ያላችሁ

ከላይ በስም የተጠቀሰውን የድርጅቱን ሂሳብ ለመመርመር የምታስከፍሉትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ማስረጃችሁን በመያዝ ማመልከት ትችላላችሁ።

አድራሻ አ.አ የካ ክፍለ ከተማ ወሰን አቅም ግንባታ ጎን ብርሀን ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0942004150/0116661086

 

ወሎ ቤተ አምሐራ የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት

 

Save Tender