Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአረጋዊያን መጠለያና መጦሪያ የሰንሻይን ፊላንትሮፒ ፋውንዴሽን ማዕከል
  • Address ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ከተማ ወረዳ 05 ጀርባ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 6 68 90 70
  • Website
  • Deadline09 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-09 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአረጋዊያን መጠለያና መጦሪያ የሰንሻይን ፊላንትሮፒ ፋውንዴሽን ማዕከል የ2017 ዓ.ም የማዕከሉን የሂሳብ እንቅስቃሴዎች ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአረጋዊያን መጠለያና መጦሪያ የሰንሻይን ፊላንትሮፒ ፋውንዴሽን ማዕከል


 

ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአረጋዊያን መጠለያና መጦሪያ የሰንሻይን ፊላንትሮፒ ፋውንዴሽን ማዕከል ጧሪና ደጋፊ የሌላቸውን አረጋውያን ተቀብሎ በዘለቄታው የሚንከባከብ ማዕከል ሲሆን የ2017 ዓ.ም የማዕከሉን የሂሳብ እንቅስቃሴዎች ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

  1. የ2017 ዓ.ም የኦዲት ፈቃድ ያለው
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ
  3. ለስራው በቂ የሰው ኃይል እና የስራ ልምድ ያለው
  4. የኦዲት ስራውን ተረክቦ በአጭር ጊዜ ማጠናቀቅ እና ማስረከብ የሚችል

ከላይ የቀረቡትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን መረጃ በሰም በታሽገ ፖስታ እንድታቀርቡ ያሳውቃል።

አድራሻ፡- ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ከተማ ወረዳ 05 ጀርባ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 011 6 68 90 70 ወይም 09 94 71 20 45 ደውለው ይጠይቁ

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአረጋዊያን መጠለያና መጦሪያ የሰንሻይን ፊላንትሮፒ ፋውንዴሽን ማዕከል

 

Save Tender