ጭድ ተራ አጠቃላይ ንግድ አክስዮን ማኅበር ከ2012-2017 በጀት ዓመት የአምስት ዓመታትን የሒሳብ ምርመራ (አዲት) ሥሪ በተፈቀደለትና በተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር የሒሳብ መዝገብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡
ጭድ ተራ አጠቃላይ ንግድ አክስዮን ማኅበር
የሂሳብ ምርመራ /ኦዲት ሥራ/ ጨረታ
ጭድ ተራ አጠቃላይ ንግድ አክስዮን ማኅበር ከ2012-2017 በጀት ዓመት የአምስት ዓመታትን የሒሳብ ምርመራ (አዲት) ሥሪ በተፈቀደለትና በተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር የሒሳብ መዝገብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ኦዲተሮች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው
- የዘመኑን 2016 በጀት ዓመት ግብር ለመክፈላቸው የግብር ምስክር ወረቀት ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤
- የ2016 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
- ከሚመለከተው ተቋም የተሰጠ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤
- የታክስ መለያ ቁጥር /TIN/ እና የተ.እታ ተመዝጋቢ የሆነ/ች/
- ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አሥር ሺህ ብር) ባንክ በተረጋገጠ በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ ይኖርበታል፤
- ተጫራቾች በጨረታው ለአገልግሎት የሚያስከፍሉትን ዋጋ ዝርዝር /Proposal/ እና ሥራውን ሰርተው የሚያጠናቅቁበት ጊዜ ማለትም የሂሳብ ምርመራውን አጠናቀው ዘገባውን /Report/ የሚያደርጉበትን ጊዜ መግለጽ ይኖርባቸዋል፤
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አሥር) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ መሠረት ሰነዶችን በታሸገ ኤንቨሎፕ በሥራ ሰዓት እንዲያቀርቡ እንገልጻለን፤
- ማሳሰቢያ፡- አክስዮን ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- መርካቶ አሥራ ስምንት ድል በትግል አድራሻ ፊት ለፊት ሸበኝ ህንጻ ሦስተኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር፡- 0965767657/0911662996/0995103106
ጭድ ተራ አጠቃላይ ንግድ አክስዮን ማኅበር
