Tender Detail

Tender Details

  • Company አባ ሰላማ ከሣቴብርሃን ተራድኦ ማኅበር
  • Address ኮተቤ ሀናና እያቄም ቤተክርስቲያን : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 89 27 87
  • Website
  • Deadline03 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-03 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Accounting & Auditing , Accounting & Auditing

አባ ሰላማ ከሣቴብርሃን ተራድኦ ማኅበር የ2016 ዓ.ም ሂሣቡን ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

አባ ሰላማ ከሣቴብርሃን ተራድኦ ማኅበር


 

የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

አባ ሰላማ ከሣቴብርሃን ተራድኦ ማኅበር የ2016 ዓ.ም ሂሣቡን ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ፡-

  • የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን
  • ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የበጐ አድራጐት ድርጅቶችን ሂሳብ ለመመርመር እውቅና የተሰጣቸውን
  • በሂሣብ ምርመራ በቂ ባለሙያና የሥራ ልምድ ያላቸውን
  • የታክስ ከፋይ መለያና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ የኦዲት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

 

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች የቴክኒክና ፋይናንስ ፕሮፖዛላችሁን ከሌሎች ተፈላጊ መረጃዎች ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ከታች በተመለከተው አድራሻ በሥራ ሰዓት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

አድራሻ፡- ኮተቤ ሀናና እያቄም ቤተክርስቲያን

ለተጨማሪ መረጃ፡- 09 11 89 27 87/ 09 12 37 68 26

 

አባ ሰላማ ከሣቴብርሃን ተራድኦ ማኅበር

 

Save Tender